¡Acompáñanos a viajar por el mundo de los libros!
Añadir este libro a la estantería
Grey
Escribe un nuevo comentario Default profile 50px
Grey
Suscríbete para leer el libro completo o lee las primeras páginas gratis.
All characters reduced
ማካፈል እወዳለሁ! - cover

ማካፈል እወዳለሁ!

Shelley Admont, Books KidKiddos

Editorial: KidKiddos Books

  • 0
  • 0
  • 0

Sinopsis

ጂሚ እና ጥንቸል ወንድሞቹ መጫወት ይወዳሉ፣ እና ዛሬ የጃሚ ልደት ነው፣ ስለሆነም ብዙ መጫወቻዎች አሉት፡፡ ሆኖም፣ ሁል ጊዜ ማካፈል አይፈልግም፣ እና በዚህ ምክንያት፣ መዝናናት ሊያጣ ይችላል፡፡ ማካፈል ምን ማለት እንደሆነ እና ለምን የተሻለ ስሜት እንዲሰማን እንደሚያደርገን እንወቅ!
ይህ ታሪክ በመኝታ ሰዓት ለልጆቻችሁ ለማንበብ ተስማሚ እና ቤተሰብም አስደሳች ነው!
Disponible desde: 06/05/2024.
Longitud de impresión: 34 páginas.

Otros libros que te pueden interesar

  • እናቴን እወዳታለሁ I Love My Mom - cover

    እናቴን እወዳታለሁ I Love My Mom

    Shelley Admont, Books KidKiddos

    • 0
    • 0
    • 0
    ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡ እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡ ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም ተመራጭ ነው፡፡
    Ver libro
  • መርዳት እወዳለሁ I Love to Help - cover

    መርዳት እወዳለሁ I Love to Help

    Shelley Admont, Books KidKiddos

    • 0
    • 0
    • 0
    ትንሹ ጥንቸል ጂሚ ከቤተሰቦቹ ጋር ወደ ባህር ዳርቻው ሄደ፡፡ እዛም እርስ በርስ የመረዳዳትን ጠቀሜታ ተማረ፡፡ የጂሚ የአሸዋ ቤተ-መንግስት በማእበል ሲፈርስ ትልቅ እና የተሻለ ለመገንባት በህብረት ሰሩ፡፡ እርስ በርስ ተደጋግፈን ስንሰራ ሁሉም ነገር የተሻለ ይሆናል፡፡
    Ver libro
  • እናቴን እወዳታለሁ - cover

    እናቴን እወዳታለሁ

    Shelley Admont, Books KidKiddos

    • 0
    • 0
    • 0
    ሁሉም እናቱን ይወዳል፡፡ እድሜው ምንም ቢሆን፡፡ ይህ የመኝታ ሰዓት ታሪክ ትንሹ ጥንቸል ጂሚ እና ታላላቅ ወንድሞቹ ለእናታቸው ጥሩ የልደት ስጦታ ለመስጠት ሞክረዋል፡፡  እንዴት እንደሚወዷት ማሳየት ፈልገዋል፡፡  
    ያላቸውን ስሜት ለመግለፅ ምን አይነት ፈጠራዎችን  ሰርተዋል ? በዚህ የህፃናት መፅሐፍ ውስጥ በስዕላዊ መግለጫ ታገኙታላችሁ፡፡
    ይህ የህፃናት መፅሐፍ አጫጭር የመኝታ ሰዓት ታሪኮች ስብስብ ነው፡፡
    ይህ ታሪክ ለልጆችዎ በመኝታ ሰዓት  ለማንበብ እንዲሁም ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ለመደሰትም  ተመራጭ ነው፡፡
    Ver libro
  • ተጓዡ አባጨጓሬ The Traveling Caterpillar - cover

    ተጓዡ አባጨጓሬ The Traveling Caterpillar

    Rayne Coshav, Books KidKiddos

    • 0
    • 0
    • 0
    ይህ ታሪክ በጫካ ውስጥ ካለው ቤቷ በድንገት ርቃ ስለተጓዘች አንዲት አባጨጓሬ ነው። አዳዲስ ምግቦችን በመሞከር እና አዳዲስ ቦታዎችን በማየት አስደሳች ተሞክሮ ነበራት። ከሁሉም ይበልጥ ያስደሰታት ግን በስተመጨረሻ ወደ ቤተሰቦችዋ መመለሷ ነው።
    Ver libro
  • ተሸከርካሪዎቹ የጓደኝነት ውድድር - cover

    ተሸከርካሪዎቹ የጓደኝነት ውድድር

    Inna Nusinsky, Books KidKiddos

    • 0
    • 0
    • 0
    ጓደኝነት ምንድ ነው? የተቀራረቡ ሶስት ጥሩ ጓደኛሞች እውነተኛ ጓደኝነት ምን ማለት መሆኑን አወቁ፡፡ ውድድር ጀመሩ ነገር ግን አብረው ጨረሱ፡፡ ችግር ውስጥ ያለ ጓደኛን መርዳት፡፡ ይህ መጽሐፍ አዎንታዊ የጓደኝነት ክህሎትን እንደ መጋራት፣መደጋገፍ እና እርስ በርስ መረዳዳትን ያስተምራል፡፡
    Ver libro
  • ደህና እደር የኔ ፍቅር! Goodnight My Love! - cover

    ደህና እደር የኔ ፍቅር! Goodnight My Love!

    Shelley Admont, Books KidKiddos

    • 0
    • 0
    • 0
    አሌክስ መተኛት ስለከበደው ሰበብ መደርደር ጀመረ። የመኝታ ጊዜ ታሪክ ካነበበ በኋላ፣ አባቱ እንቅልፍ ሲተኛ ማየት የሚፈልገውን ህልም ለማቀድ ሐሳብ አቀረበ። ህልሙን አንድ ላይ ሲያቅዱ ሃሳባቸው ወዴት እንደሚወስድ እወቁ።
    Ver libro